"Investment with a Mission to be SECOND-TO-NONE"
Click the logos to visit individual companies.
Our Mission
A multi-sector organization with second-to-none leadership positions in each of our products and services there by exceeding the expectations of our customers, employees, shareholders and the community.
ተልዕኮአችን
በሁሉም የምርትና የአገልግሎት አቅርቦት ተዎዳዳሪ የሌለው ፈርጀ-ብዙ ድርጅት ፈጥሮ የደንበኞችን : የሠራተኛውን : የባለቤቱንና የህብረተሰቡን ፍላጎት ከሚጠበቀው በላይ በብቃት ማሟላት::
በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር በዶ/ር አረጋ ይርዳው የሚመራው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች አባል የሆነው ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በመተሃራ ዘመናዊ የኤክስፖርት ቄራ የማሻሻያ ግንባታ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በተሳካ ሁኔታ ገንብቶ ሚያዝያ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. አስመረቀ፡፡
