|
|
|
|
| ዩኒቲ
ዩኒቨርስቲ ወደ
ሚድሮክ ኢትዮጵያ
በመተላለፍ የቴክኖሎጂ
ግሩፕ ኩባንያዎችን
ተቀላቀለ |
FULL
STORY |
|
|
በሀገራችን
ታላላቅ የኤኮኖሚ
ዘርፎች ቀጥተኛ
ተሳትፎ በማድረግና
በተለያዩ የግንባታ
መስኮች ጉልህ ድርሻን
በማበርከት ላይ
የሚገኙት የሚድሮክ
ኢትዮጵያ ሊቀመንበር
ሼኽ መሐመድ ሁሴን
አሊ አል-አሙዲ አንድ
ተጨማሪ እርምጃ
በመውሰድ በሀገራችን
የመጀመሪያውና ታላቅ
የግል ዩኒቨርስቲ
የሆነውን ዩኒቲ
ዩኒቨርስቲን የባለቤቶቹን
የአክሲዮን ድርሻ
በመግዛት ለሚድሮክ
ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ
ግሩፕ ኩባንያዎች
16ኛው ኩባንያ እንዲሆን
አደረጉ፡፡ |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
MIDROC
Ethiopia Investment Group Receives
Amhara Region’s Highest Investment Trophy Award |
FULL
STORY |
|
| |
MIDROC
Ethiopia Investment Group has received the highest trophy
Award as well as Gold Medal following its immense Contribution
to intensifying multi-sectoral investment in the Amhara Regional
State. The Award was handed over to Dr. Arega Yirdaw, CEO
MIDROC Ethiopia, by H.E Ato Ayalew Gobeze at the special ceremony
organized at the end of the “Millennium investment Consultative
forum” held at Bahir Dar (on Nov 14-15, 2008). |
|
|
|
|
|
| EMPLOYEES
AND THE MANAGEMENT AWARD THE CHIEF EXECUTIVE OFFICER |
|
|
| |
Employees
and the Management of the MIDROC Ethiopia Technology Group
Companies have awarded the CEO Dr. Arega Yirdaw with a special
gift for his outstanding corporate leadership and contribution
to the MIDROC Ethiopia investment, and in particular to the
MIDROC Ethiopia Technology Group for the last ten years. |
|
|
|
|
|
|
| |
በሀገራችን
የግል ኢንቨስትመንት
ታሪክ ውስጥ ስማቸው
በጉልህ የሚጠራውና
ስኬታማነታቸው የማያጠራጥረው
ብርቅዬ የሀገር
ልጅ የሆኑት የሼህ
ሙሐመድ ሁሴን አሊ
አል-አሙዲ የሚድሮክ
ኢትዮጵያ ባለቤትና
ሊቀመንበር የልደት
ቀን ሐምሌ 14 ቀን 2ዐዐዐ
ዓ.ም. በሚድሮክ
ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ
ግሩፕ ኩባንያዎች
ሠራተኞች በደማቅ
ሁኔታ ተከብሮአል፡፡ |
|
|
|
|
|
|
| |
በሚድሮክ
ወርቅ ማዕድን ኃላ.የተ.የግል
ኩባንያ የለገደምቢ
የወርቅ ፍለጋ ፈቃድና
ፕሮግራም አካል የሆነው
የምሥራቅ ሳካሮ ፕሮጀክት
ከቅድመ ምርት ጥናት
ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ
የተሸጋገረበት ሒደት
በይፋ ተመርቆ ተከፈተ፡፡
በይፋ የተመረቀው
ቅዳሜ ሐምሌ 26 ቀን
2000 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ኦገስት
2 ቀን 2008 ዓ.ም. በሚድሮክ
ኢትዮጵያ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ
ኦፊሰርና የሚድሮክ
ወርቅ ማዕድን ኩባንያ
ዋና ሥራ አስኪያጅ
በዶ/ር አረጋ ይርዳውና
በአዶ ሻኪሶ ወረዳ
አስተዳደሪ በአቶ
ተስፋዬ ዋዩ ሲሆን
. . . |
|
|
|
|
|
|
| |
The management
and Labor Union of MIDROC Gold Mine Company have renewed their
collective agreement that will remain effective for the next
three years. The agreement was signed by Dr. Arega Yirdaw,
CEO and General Manager of MIDROC Gold and Ato Gezaheghe G/Yohannes
Labor Union leader of the company. |
|
|
|
|
|
|
| |
በኦሮሚያ
ክልላዊ መንግሥት
በአዳማ (ናዝሬት)
ከተማ ሊቀመንበራችን
ሼክ ሙሐመድ ሁሴን
አሊ አል አሙዲ በለገሱት
ከፍተኛ የገንዘብ
እርዳታ የተገነባው
የኦሮሞ ሰማዕታት
መታሰቢያ ሐውልት
መጋቢት 16 ቀን 2000 ዓ.ም.
በተከናወነው ታላቅ
ሥነ-ሥርዓት ተመርቋል፡፡ |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|